መዝሙር 108:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 በገናዬና መሰንቆዬም ተነሡ፤ እኔም በማለዳ እነሣለሁ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 በገናና መሰንቆም ተነሡ፤ እኔም ማልጄ እነሣለሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አምላኬ ሆይ ልቤ ጽኑ ነው፥ እቀኛለሁ፥ በክብሬም እዘምራለሁ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 የዐመፀኛ አፍና የኀጢአተኛ አፍ በላዬ ተላቅቀዋልና። በሽንገላ አንደበትም በላዬ ተናገሩ፤ Ver Capítulo |