መዝሙር 106:27 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 ዘሮቻቸውን ሁሉ በአሕዛብ መካከል እንደሚጥላቸውና በመላው ዓለም እንደሚበታትናቸው ገለጠላቸው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም27 ዘራቸውንም በሕዝቦች መካከል ሊጥል፣ ወደ ተለያየ ምድርም እንደሚበትናቸው ማለ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ደነገጡ፥ እንደ ሰካራምም ተንገዳገዱ፥ ጥበባቸውም ሁሉ ተዋጠ። Ver Capítulo |