መዝሙር 105:30 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 አገራቸው በእንቁራሪት ተሸፈነች፤ ቤተ መንግሥቱ እንኳ ሳይቀር ሁሉ ቦታ በእንቁራሪት ተሞላ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ምድራቸውም፣ የነገሥታታቸው እልፍኝ ሳይቀር፣ ጓጕንቸር ተርመሰመሰባቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ምድራቸውና የንጉሦቻቸው ቤቶች በእንቁራሪት ተሞሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ፊንሐስም ተነሥቶ አዳናቸው፥ ቸነፈሩም ተወ። Ver Capítulo |