መዝሙር 105:13 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ከአንዱ ሕዝብ ወደ ሌላ ሕዝብ፥ ከአንድ አገር ወደ ሌላ አገር ተንከራተቱ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ከአንዱ ሕዝብ ወደ ሌላው ሕዝብ፣ ከአንዱም መንግሥት ወደ ሌላው ተንከራተቱ፣ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ከሕዝብ ወደ ሕዝብ፥ ከመንግሥታትም ወደ ሌላ ሕዝብ አለፉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ፈጥነውም ሥራውን ረሱ፥ በምክሩም አልጸኑም። Ver Capítulo |