መዝሙር 105:11 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ይህም ቃል ኪዳን “የከነዓንን ምድር እሰጥሃለሁ፤ ለአንተም የተመደበ ርስት ይሆናል” የሚል ነው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 እንዲህም አለ፤ “የርስትህ ድርሻ አድርጌ፣ የከነዓንን ምድር እሰጥሃለሁ።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 እንዲህም አለ፦ ለአንተ የከነዓንን ምድር የተመደበላችሁን ርስታችሁን እሰጣለሁ፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ያሳደዱአቸውንም ውኃ ደፈናቸው፥ ከእነርሱም አንድ ስንኳ አልቀረም። Ver Capítulo |