ምሳሌ 8:25 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ተራራዎችና ኰረብቶች ከመመሥረታቸው በፊት ተወለድኩ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ተራሮች ገና ሳይመሠረቱ፣ ከኰረብቶችም በፊት ተወለድሁ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ተራሮች ገና ሳይመሠረቱ፥ ከኮረብቶች በፊት እኔ ተወለድሁ፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ተራሮች ሳይመሠረቱ፥ ከኮረብቶች በፊት ወለደኝ፥ Ver Capítulo |