ምሳሌ 7:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ይህንንም ያደርግ የነበረው ወደ ማታ ጊዜ ጨለምለም ሲል ነበር፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ቀኑ መሸትሸት ሲል፣ በውድቅት ሌሊት፣ በጽኑ ጨለማ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ማታ ሲመሽ፥ ጀምበር ስትጠልቅ፥ በሌሊትም በጽኑ ጨለማ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ማታ ሲመሽ፥ ውድቅትም ሲሆን፥ በሌሊት በጽኑ ጨለማ፥ Ver Capítulo |