ምሳሌ 27:19 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ውሃ እንደ መስተዋት ሆኖ ፊትህን እንደሚያሳይህ ኅሊናህም እንደ መስተዋት ሆኖ የራስህን ጠባይ መልሶ ያሳይሃል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ውሃ ፊትን እንደሚያሳይ፣ የሰውም ልብ ማንነቱን ገልጾ ያሳያል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ውኃ ፊትን እንደሚያሳይ፥ እንዲሁ የሰው ልብ ለሰው ይታያል። Ver Capítulo |