ምሳሌ 27:14 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ጠዋት በማለዳ ከፍ ባለ ድምፅ ለጐረቤት ሰላምታ መስጠት እንደ መራገም ይቈጠራል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ሰው ድምፁን ከፍ አድርጎ ባልንጀራውን በማለዳ ቢመርቅ፣ እንደ ርግማን ይቈጠራል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 በማለዳ ባልንጀራውን በታላቅ ድምጽ የሚባርክ ሰው እንደሚራገም ያህል ነው። Ver Capítulo |