ምሳሌ 26:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ለሞኝ ክብርን መስጠት ድንጋይን በወንጭፍ ላይ አጥብቆ አስሮ ለመወንጨፍ እንደ መሞከር ነው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ለሞኝ ክብር መስጠት፣ በወንጭፍ ላይ ድንጋይ እንደ ማሰር ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ለሞኝ ክብርን የሚሰጥ ድንጋይን በወንጭፍ እንደሚያስር ነው። Ver Capítulo |