ምሳሌ 24:26 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ትክክለኛ መልስ የሚሰጥ ሰው እንደ ልብ ወዳጅ ይቈጠራል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 እውነተኛ መልስ መስጠት፣ ከንፈርን እንደ መሳም ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 በቀና ነገር የሚመልስ በፍቅር ይሰማል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ሰይፈ መዓቱ ብትሳል ግን ከዘሮቹ ጋር ሰውን ታጠፋለች፤ የሰውንም አጥንት ትቈረጥማለች። Ver Capítulo |