ምሳሌ 23:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 የበላኸውን እንኳ ትተፋዋለህ፤ እርሱን በማቈላመጥ የተናገርከውም ቃል ከንቱ ይሆናል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 የበላሃት ትንሿ እንኳ ታስመልስሃለች፤ የምስጋና ቃልህንም ከንቱ ታደርጋለህ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 የበላኸውን መብል ትተፋዋለህ፥ ያማረውንም ቃልህን ታጠፋዋለህ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የበላኸውን ትተፋለህ፥ ያማረውንም ቃልህን ታጠፋለህ። Ver Capítulo |