ምሳሌ 20:11 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ሕፃን እንኳ ደግና ቅን መሆኑ በሚያደርገው ነገር ይታወቃል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ሕፃን እንኳ ጠባዩ ንጹሕና ቅን መሆኑ፣ ከአድራጎቱ ይታወቃል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ሕፃን ቅንና ንጹሕ መሆኑ በሚያደርገው ሥራ ይታወቃል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የእውነተኛ ጐልማሳ መንገዱ የቀና ነው። Ver Capítulo |