ዘኍል 6:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ናዝራዊ እስከ ሆነ ድረስ ለእግዚአብሔር የተለየ (የተቀደሰ) ነው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ራሱን በለየበት ጊዜ ሁሉ ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ራሱን በለየበት ወራት ሁሉ ለጌታ የተቀደሰ ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 በብፅዐቱ ወራት ሁሉ ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ነውና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ራሱን የተለየ ባደረገበት ወራት ሁሉ ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ነው። Ver Capítulo |