ዘኍል 5:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 “ካህኑ ሴትዮዋን ወስዶ በእግዚአብሔር ፊት እንድትቆም ያድርግ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 “ ‘ካህኑ ሴትዮዋን ያመጣትና በእግዚአብሔር ፊት እንድትቆም ያደርጋታል፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 “ካህኑም ያቀርባታል በጌታም ፊት ያቆማታል፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 “ካህኑም ያቀርባታል፤ በእግዚአብሔርም ፊት ያቆማታል፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ካህኑም ያቀርባታል በእግዚአብሔርም ፊት ያቆማታል፤ Ver Capítulo |