ዘኍል 4:36 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 የተቈጠሩት ብዛታቸው ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ኀምሳ ነበር፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 በየጐሣቸው የተቈጠሩት ሁለት ሺሕ ሰባት መቶ ዐምሳ ነበሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 በየወገኖቻቸውም ከእነርሱ የተቈጠሩት ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ኀምሳ ነበሩ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 በየወገናቸውም ከእነርሱ የተቈጠሩት ሁለት ሺህ ሰባት መቶ አምሳ ነበሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 በየወገናቸውም ከእነርሱ የተቈጠሩት ሁለት ሺህ ሰባት መቶ አምሳ ነበሩ። Ver Capítulo |