ዘኍል 31:11 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እስረኞችንና እንስሶችን ሳይቀር የማረኩትን ነገር ሁሉ ሰብስበው Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ሰውና እንስሳትን ጨምሮ የማረኩትንና የዘረፉትን ሁሉ እንዳለ አጋዙት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የሰውንና የእንስሳን ምርኮና ብዝበዛ ሁሉ ወሰዱ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ከሰው እስከ እንስሳ ምርኮአቸውንና ብዝበዛቸውን ሁሉ ወሰዱ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 የሰውንና የእንስሳን ምርኮና ብዝበዛ ሁሉ ወሰዱ። Ver Capítulo |