Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




ዘኍል 13:25 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

25 ሰዎቹ ምድሪቱን ለአርባ ቀኖች ካጠኑ በኋላ ተመለሱ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

25 ምድሪቱንም ዐሥሠው ከአርባ ቀን በኋላ ተመለሱ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

25 ምድሪቱንም ሰልለው ከአርባ ቀን በኋላ ተመለሱ።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

25 ምድ​ሪ​ቱ​ንም ሰል​ለው ከአ​ርባ ቀን በኋላ ከዚያ ተመ​ለሱ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

25 ምድሪቱንም ሰልለው ከአርባ ቀን በኋላ ተመለሱ።

Ver Capítulo Copiar




ዘኍል 13:25
5 Referencias Cruzadas  

ሙሴም ምንም ሳይበላና ሳይጠጣ ከእግዚአብሔር ጋር አርባ ቀንና አርባ ሌሊት ቈየ፤ ጌታም በጽላቶቹ ላይ የቃል ኪዳን ቃላት የሆኑትን ዐሥሩን ትእዛዞች ጻፈ።


ሙሴም ወጥቶ በተራራው ላይ ወዳለው ደመና ውስጥ ገባ፤ እዚያም አርባ ቀንና አርባ ሌሊት ቈየ።


ያ ቦታ “የኤሽኮል ሸለቆ” ተብሎ የተጠራበትም ምክንያት እስራኤላውያን የወይን ፍሬ ዘለላ ቈርጠው ያመጡበት ስፍራ ስለ ነበር ነው።


በፋራን ምድረ በዳ በቃዴስ ወደነበሩት ወደ ሙሴና አሮን ወደ መላውም የእስራኤል ማኅበር መጡ፤ እነርሱም ያዩትን ነገር ሁሉ አስረዱ፤ ያመጡትንም ፍሬ አሳዩአቸው፤


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios