ዘኍል 10:5 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 በአንድ መለከት ረዘም ላለ ጊዜ የማስጠንቀቂያ ድምፅ ሲሰማ በስተ ምሥራቅ የሰፈሩት ነገዶች ጒዞ ይጀምሩ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 መለከቱ ከፍ ባለ ድምፅ ሲነፋ በስተምሥራቅ የሰፈሩት ነገዶች ጕዞ ይጀምሩ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የማስጠንቀቂያውንም መለከት ከፍ ባለ ድምፅ ስትነፉ በምሥራቅ በኩል የሰፈሩት ይጓዛሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 መለከቱንም በምልክት ስትነፉ በምሥራቅ በኩል የሰፈሩት ይጓዙ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 መለከትንም ከፍ ባለ ድምፅ ስትነፉ በምሥራቅ በኩል የሰፈሩት ይጓዙ። Ver Capítulo |