ነህምያ 3:22 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ከዚያ ቀጥሎ ያለውን ቅጽር የሠሩ ካህናት ስም ዝርዝር ይህ ነው፦ በኢየሩሳሌም ዙሪያ የነበሩት ካህናት ከዚያ ቀጥሎ ያለውን ክፍል ሠሩ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ከርሱም ቀጥሎ ያለውን ክፍል ከአካባቢው የመጡት ካህናት መልሰው ሠሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ከእርሱ በኋላ የአካባቢው ሰዎች ካህናቱ አደሱ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ከእርሱም በኋላ የአካባቢው ሰዎች ካህናቱ ሠሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ከእርሱም በኋላ የቈላው ሰዎች ካህናቱ አደሱ። Ver Capítulo |