ነህምያ 11:23 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 በየዕለቱ የሚቀርበውንም መዝሙር ቅደም ተከተል ተራ በማስያዝ ረገድ ከንጉሡ የተሰጠ ትእዛዝ ነበር። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 መዘምራኑ የየዕለቱን ተግባራቸውን በሚቈጣጠረው በንጉሡ ትእዛዝ ሥር ነበሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ስለ እነርሱ የንጉሥ ትእዛዝ ነበረ የመዘምራኑም ሥርዓት ለየዕለቱ የተሠራ ነበረ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 በእነርሱም ላይ የንጉሥ ትእዛዝ ነበረ፤ የመዘምራኑም ሥርዐት ለየዕለቱ የተሠራ ነበረ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ስለ እነርሱም የንጉሥ ትእዛዝ ነበረ፥ የመዘምራኑም ሥርዓት ለየዕለቱ የተሠራ ነበረ። Ver Capítulo |