Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ማቴዎስ 21:18 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 ኢየሱስ ጠዋት በማለዳ፥ ወደ ከተማ ተመልሶ ሲሄድ ራበው፤

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 ኢየሱስ በማግስቱም ማለዳ ወደ ከተማዪቱ በመመለስ ላይ ሳለ ተራበ፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 በማለዳም ወደ ከተማ ሲመለስ ራበው።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 በማለዳም ወደ ከተማ ሲመለስ ተራበ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 በማለዳም ወደ ከተማ ሲመለስ ተራበ።

Ver Capítulo Copiar




ማቴዎስ 21:18
6 Referencias Cruzadas  

በዚያን ጊዜ ኢየሱስ በሰንበት ቀን በስንዴ እርሻ መካከል ያልፍ ነበር፤ ደቀ መዛሙርቱ ርቦአቸው ስለ ነበረ የስንዴ እሸት እየቀጠፉ ይበሉ ጀመር።


እዚያም አርባ ቀንና አርባ ሌሊት ከጾመ በኋላ ተራበ።


እዚያም አርባ ቀን በዲያብሎስ ተፈተነ፤ በእነዚያም ቀኖች ምንም ስላልበላ በመጨረሻ ተራበ።


እኛ ያለን የካህናት አለቃ በድካማችን ሊራራልን የሚችል ነው፤ እርሱ በሁሉ ነገር እንደ እኛ ተፈተነ፤ ሆኖም ምንም ኃጢአት አልሠራም።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos