ማቴዎስ 18:29 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 አገልጋይ ጓደኛውም በእግሩ ሥር ወድቆ፥ ‘እባክህ ታገሠኝ፤ እከፍልሃለሁ!’ ሲል ለመነው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 “ባልንጀራው አገልጋይም ከፊቱ ወድቆ፣ ‘ታገሠኝ፤ እከፍልሃለሁ’ ብሎ ለመነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ያል ባልንጀራው ባርያ ወድቆ ‘እባክህ ታገሠኝ፤ ሁሉንም እከፍልሃለሁ፤’ ብሎ ለመነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ስለዚህ ባልንጀራው ባሪያ ወድቆ ‘ታገሠኝ፤ ሁሉንም እከፍልሃለሁ፤’ ብሎ ለመነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 ስለዚህ ባልንጀራው ባሪያ ወድቆ፦ ታገሠኝ፥ ሁሉንም እከፍልሃለሁ ብሎ ለመነው። Ver Capítulo |