ማቴዎስ 14:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ስለዚህ ወደ ወህኒ ቤት ሰው ልኮ የዮሐንስን ራስ በወህኒ ቤት አስቈረጠ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ልኮም በወህኒ ውስጥ እንዳለ የዮሐንስን ራስ አስቈረጠ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ልኮም የዮሐንስን ራስ በእስር ቤት አስቆረጠው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ልኮም የዮሐንስን ራስ በወህኒ አስቆረጠው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ልኮም የዮሐንስን ራስ በወህኒ አስቆረጠው። Ver Capítulo |