ማርቆስ 9:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ሦስቱ ደቀ መዛሙርት እጅግ ደንግጠው ስለ ነበር ጴጥሮስ የሚናገረውን አያውቅም ነበር። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እጅግ ስለ ፈሩ የሚናገረውን አያውቅም ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እጅግ ስለ ፈሩ የሚናገረውን አያውቅም ነበር። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እጅግ ስለ ፈሩ የሚለውን አያውቅም ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 እጅግ ስለ ፈሩ የሚለውን አያውቅም ነበር። Ver Capítulo |