ማርቆስ 6:44 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም44 እንጀራውን የበሉ ወንዶች ቊጥር አምስት ሺህ ያኽል ነበር። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም44 እንጀራውንም የበሉት ዐምስት ሺሕ ወንዶች ነበሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 እንጀራውንም የበሉት አምስት ሺህ ወንዶች ነበሩ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 እንጀራውንም የበሉት ወንዶቹ አምስት ሺህ ነበሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)44 እንጀራውንም የበሉት ወንዶቹ አምስት ሺህ ነበሩ። Ver Capítulo |