ማርቆስ 2:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በዚያን ጊዜ አራት ሰዎች አንድ ሽባ ሰው ተሸክመው ወደ እርሱ መጡ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ሰዎችም አንድ ሽባ በአራት ሰዎች አሸክመው ወደ እርሱ አመጡ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 አራት ሰዎችም አንድ ሽባ ሰው ተሸክመው አመጡለት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 አራት ሰዎችም የተሸከሙትን ሽባ አመጡለት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 አራት ሰዎችም የተሸከሙትን ሽባ አመጡለት። Ver Capítulo |