| ማርቆስ 15:37 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 ከዚህም በኋላ ኢየሱስ በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ነፍሱም ከሥጋው ተለየች።Ver Capítulo አዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኾ፤ ነፍሱን ሰጠ።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኾ፤ ነፍሱን ሰጠ።Ver Capítulo የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ነፍሱንም ሰጠ።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኸ ነፍሱንም ሰጠ።Ver Capítulo |