ማርቆስ 14:52 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም52 ነጠላውን ጥሎ ራቁቱን ሸሽቶ አመለጠ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም52 ግልድሙን ጥሎ ዕራቍቱን ሸሸ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)52 በፍታውን ጥሎ ዕራቁቱን ሸሸ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)52 ጎበዛዝቱም ያዙት፤ እርሱ ግን ነጠላውን ትቶ ዕራቁቱን ሸሸ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)52 ጎበዛዝቱም ያዙት፤ እርሱ ግን ነጠላውን ትቶ ዕራቁቱን ሸሸ። Ver Capítulo |