ማርቆስ 13:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ይህ ሁሉ ከመሆኑ በፊት ግን ወንጌል ለዓለም ሕዝብ ሁሉ መዳረስ ይገባዋል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 አስቀድሞ ግን ወንጌል ለሕዝብ ሁሉ መሰበክ አለበት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 አስቀድሞ ግን ወንጌል ለሕዝብ ሁሉ መሰበክ አለበት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 አስቀድሞም ወንጌል ለአሕዛብ ሁሉ ይሰበክ ዘንድ ይገባል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 አስቀድሞም ወንጌል ለአሕዛብ ሁሉ ይሰበክ ዘንድ ይገባል። Ver Capítulo |