ማርቆስ 11:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 እነርሱም ኢየሱስ ያላቸውን ነገሩአቸው፤ ሰዎቹም ተዉአቸው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ደቀ መዛሙርቱም ኢየሱስ ያላቸውን ለሰዎቹ በነገሯቸው ጊዜ ፈቀዱላቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ደቀ መዛሙርቱም ኢየሱስ ያላቸውን ለሰዎቹ በነገሯቸው ጊዜ ፈቀዱላቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እነርሱም ኢየሱስ እንዳዘዘ አሉአቸው፤ ተዉአቸውም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 እነርሱም ኢየሱስ እንዳዘዘ አሉአቸው፤ ተዉአቸውም። Ver Capítulo |