ማርቆስ 10:41 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም41 የቀሩት ዐሥሩ ይህን ሰምተው በያዕቆብና በዮሐንስ ላይ ተቈጡ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም41 ዐሥሩ ይህን ሲሰሙ፣ ያዕቆብንና ዮሐንስን መቈጣት ጀመሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)41 ዐሥሩ ይህን ሲሰሙ፥ ያዕቆብንና ዮሐንስን መቆጣት ጀመሩ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)41 ዐሥሩም ሰምተው በያዕቆብና በዮሐንስ ይቈጡ ጀመር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)41 አሥሩም ሰምተው በያዕቆብና በዮሐንስ ይቈጡ ጀመር። Ver Capítulo |