ማርቆስ 10:12 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 እንዲሁም ባልዋን ፈታ ሌላ ወንድ የምታገባ ሴት አመንዝራ ሆናለች ማለት ነው።” Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 እርሷም ባሏን ፈትታ ሌላ ብታገባ ታመነዝራለች” አላቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እርሷም ባሏን ፈትታ ሌላ ብታገባ ታመነዝራለች” አላቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እርስዋም ባልዋን ፈትታ ሌላ ብታገባ ታመነዝራለች፤” አላቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 እርስዋም ባልዋን ፈትታ ሌላ ብታገባ ታመነዝራለች አላቸው። Ver Capítulo |