ሉቃስ 7:5 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 እርሱ ሕዝባችንን ይወዳል፤ ምኲራብም ሠርቶልናል፤” ሲሉ አጥብቀው ለመኑት። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ምክንያቱም ይህ ሰው ሕዝባችንን ይወድዳል፤ ምኵራባችንንም ያሠራልን እርሱ ነው።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሕዝባችንን ይወዳልና፤ ምኵራብም የሠራልን እርሱ ነው።” Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 እርሱ ወገናችንን ይወዳልና፤ ምኵራባችንንም ሠርቶልናልና።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ሕዝባችንን ይወዳልና ምኵራብም ራሱ ሠርቶልናል ብለው አጽንተው ለመኑት። Ver Capítulo |