ሉቃስ 3:13 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 እርሱም፦ “በሕግ ከታዘዘላችሁ አብልጣችሁ አትጠይቁ፤” አላቸው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 እርሱም፣ “ከታዘዛችሁት በላይ ቀረጥ አትሰብስቡ” አላቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 እርሱም፦ “ከታዘዘላችሁ አብልጣችሁ ምንም አትሰብስቡ፤” አላቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እርሱም፥ “ከታዘዛችሁት አትርፋችሁ አትውሰዱ” አላቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ከታዘዘላችሁ አብልጣችሁ አትውሰዱ አላቸው። Ver Capítulo |