ሉቃስ 24:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ወደ ውስጥ በገቡ ጊዜ ግን የጌታ ኢየሱስን አስከሬን አላገኙም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ወደ ውስጥ ዘልቀው በገቡ ጊዜ ግን የጌታ ኢየሱስን ሥጋ አላገኙም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ገብተውም የጌታን የኢየሱስን አስከሬን አላገኙም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ገብተውም የጌታችን የኢየሱስን ሥጋ አላገኙም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ገብተውም የጌታን የኢየሱስን ሥጋ አላገኙም። Ver Capítulo |