ሉቃስ 2:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በቤተልሔም ከተማ ሳሉ ማርያም የመውለጃዋ ጊዜ ደረሰ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በዚያም እንዳሉ የምትወልድበት ጊዜ ደረሰ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በዚያም ሳሉ የመውለጃዋ ወራት ደረሰ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በዚያ ሳሉም የምትወልድበት ቀን ደረሰ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 በዚያም ሳሉ የመውለጃዋ ወራት ደረሰ፥ Ver Capítulo |