ሉቃስ 17:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ታዲያ፥ አገልጋዩ የታዘዘውን ስለ ፈጸመ ጌታው የሚያመሰግነው ይመስላችኋልን? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 እንግዲህ ይህ ሰው፣ ባሪያው የታዘዘውን በመፈጸሙ መልሶ ያመሰግነዋልን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ያዘዘውን ስላደረገ ያንን አገልጋይ ያመሰግነዋልን? Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እንግዲህ ጌታው ያዘዘውን ሥራውን ቢሠራ ለዚያ አገልጋይ ምስጋና አለውን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ያንን ባሪያ ያዘዘውን ስላደረገ ያመሰግነዋልን? Ver Capítulo |