ሉቃስ 14:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 እነርሱ ግን ምንም መልስ መስጠት አልቻሉም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እነርሱም ለዚህ አንዳች መልስ ሊያገኙ አልቻሉም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ስለዚህ ነገርም ሊመልሱለት አልተቻላቸውም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ስለዚህም ነገር ሊመልሱለት አልተቻላቸውም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ስለዚህ ነገርም ሊመልሱለት አልተቻላቸውም። Ver Capítulo |