ሉቃስ 14:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እነርሱ ግን ምንም ሳይመልሱ ዝም አሉ፤ ኢየሱስ የታመመውን ሰው ይዞ ፈወሰውና አሰናበተው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እነርሱ ግን ዝም አሉ። እርሱም ሰውየውን ይዞ ፈወሰውና አሰናበተው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እነርሱ ግን ዝም አሉ። ይዞም ፈወሰውና አሰናበተው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እነርሱም ዝም አሉ፤ ይዞም ፈወሰውና ሰደደው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 እነርሱ ግን ዝም አሉ። ይዞም ፈወሰውና አሰናበተው። Ver Capítulo |