ዘሌዋውያን 6:13 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 እሳቱም ሳይጠፋ በመሠዊያው ላይ ሁልጊዜ ይንደድ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 በመሠዊያው ላይ ያለው እሳት ዘወትር ይንደድ፤ ምን ጊዜም አይጥፋ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ዘወትር በመሠዊያው ላይ እሳት ይንደድ፤ እርሱም አይጥፋ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ዘወትር በመሠዊያው ላይ እሳት ይነድዳል፤ አይጠፋም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ዘወትር በመሠዊያው ላይ እሳት ይነድዳል፤ አይጠፋም። Ver Capítulo |