ዘሌዋውያን 18:14 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 እንደ አክስትህ ስለ ሆነች ከአጐትህ ሚስት ጋር ፍትወታዊ ግንኙነት አታድርግ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 “ ‘ከአባትህ ወንድም ሚስት ጋራ ግብረ ሥጋ በመፈጸም፣ የአባትህን ወንድም አታዋርድ፤ እርሷ አክስትህ ናት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የአባትህን ወንድም ኃፍረተ ሥጋ አትግለጥ፥ ወደ ሚስቱም አትቅረብ፤ የአጎትህ ሚስት ናት፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 የአባትህን ወንድም ሚስት ኀፍረተ ሥጋ አትግለጥ፤ ዘመድህ ናትና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 የአባትህን ወንድም ኃፍረተ ሥጋ አትግለጥ፥ ወደ ሚስቱም አትቅረብ፤ የአጎትህ ሚስት ናት፤ Ver Capítulo |