ዘሌዋውያን 17:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ገላውን ባይታጠብና ልብሱን ባያጥብ ግን በኃጢአቱ ቅጣቱን ያገኛል።” Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ልብሱን ባያጥብ፣ ሰውነቱንም ባይታጠብ ግን ኀጢአት ሠርቷልና ይጠየቅበታል።’ ” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ነገር ግን ልብሱን ባያጥብ፥ ገላውንም ባይታጠብ ኃጢአቱን ይሸከማል።” Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ልብሱንና ገላውን ባያጥብ ግን ኀጢአቱን ይሸከማል።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ልብሱንና ገላውን ባያጥብ ግን ኃጢአቱን ይሸከማል። Ver Capítulo |