ዘሌዋውያን 12:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በስምንተኛው ቀን ሕፃኑ መገረዝ አለበት፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ሕፃኑም በስምንተኛው ቀን ሸለፈቱን ይገረዝ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በስምንተኛውም ቀን ልጁ ከሥጋው ሸለፈት ይገረዝ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እንደ ግዳጅዋ ወራት ትረክሳለች። በስምንተኛውም ቀን ልጁ ከሥጋው ሸለፈት ይገረዝ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 በስምንተኛውም ቀን ልጁ ከሥጋው ሸለፈት ይገረዝ። Ver Capítulo |