ዘሌዋውያን 10:20 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ሙሴም ይህን በሰማ ጊዜ በተሰጠው መልስ ተደሰተ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ሙሴም ይህን በሰማ ጊዜ መልሱ አረካው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ሙሴም ሰማ በፊቱም መልካም ሆነ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ሙሴም ሰማ፤ ደስም አለው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ሙሴም ሰማ በፊቱም መልካም ሆነ። Ver Capítulo |