| ሰቈቃወ 3:56 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም56 ጆሮህን ወደ እኔ መልስ፤ ለእርዳታም ድረስልኝ” የሚለውን ልመናዬን ሰምተሃል፤ ስለዚህ ዕረፍትን ስጠኝ።Ver Capítulo አዲሱ መደበኛ ትርጒም56 ልመናዬን ሰምተሃል፤ “ርዳታም ፈልጌ ስጮኽ፣ ከመስማት ጆሮህን አትከልክል።”Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)56 ድምፄን ሰማህ፥ ጆሮህን ከልመናዬ አትመልስ።Ver Capítulo የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)56 አንተ ድምፄን ሰማህ፤ ጆሮህንም ከልመናዬ አትመልስ።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)56 ድምፄን ሰማህ፥ ጆሮህን ከልመናዬ አትመልስ።Ver Capítulo |