ሰቈቃወ 3:47 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም47 ፍርሀትና ውድቀት እንዲሁም ጥፋትና ውድመት በእኛ ላይ ደረሱ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም47 በጥፋትና በመፈራረስ፣ በችግርና በሽብር ተሠቃየን።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)47 ድንጋጤና ቁጣ፥ ጥፋትና ቅጥቃጤ ሆነብን። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)47 ፍርሀትና ቍጣ፥ ጥፋትና ቅጥቃጤ ያዘን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)47 ድንጋጤና ቍጣ፥ ጥፋትና ቅጥቃጤ ሆነብን። Ver Capítulo |