| ሰቈቃወ 3:42 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም42 “አምላክ ሆይ! እኛ ኃጢአትና ዐመፅ ሠርተናል፤ አንተም ይቅር አላልከንም።Ver Capítulo አዲሱ መደበኛ ትርጒም42 “ዐምፀናል፤ ኀጢአትም ሠርተናል፤ አንተም ይቅር አላልኸንም።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 በድለናል ዐምፀናልም፥ አንተም ይቅር አላልህም።Ver Capítulo የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 በድለናል፤ ዐምፀናልም፤ አንተም አልራራህልንም።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)42 በድለናል ዐምፀናልም፥ አንተም ይቅር አላልህም።Ver Capítulo |