Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




ሰቈቃወ 3:21 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

21 ሆኖም ይህን አንድ ነገር በማስብበት ጊዜ በተስፋ እሞላለሁ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

21 ሆኖም ይህን ዐስባለሁ፤ እንግዲያስ ተስፋ አለኝ፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

21 ይህችን በልቤ አኖራለሁ፥ ስለዚህ እታገሣለሁ።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 ይህ​ችን በልቤ አኖ​ራ​ለሁ፤ ስለ​ዚህ እታ​ገ​ሣ​ለሁ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

21 ይህችን በልቤ አኖራለሁ፥ ስለዚህ እታገሣለሁ።

Ver Capítulo Copiar




ሰቈቃወ 3:21
6 Referencias Cruzadas  

ምክንያቱም ራእዩ የተወሰነለትን ጊዜ ይጠብቃል፤ እርሱም የሚናገረው የሚፈጸምበትን ቀን ነው፤ ሐሰትም የለበትም፤ ጊዜ የሚወስድ ቢመስልም ጠብቅ፤ በእርግጥ ይደርሳል፤ አይዘገይምም።


እስራኤል ሆይ! ፍቅሩ ዘለዓለማዊ ስለ ሆነና ሰዎችንም የማዳን ኀይል ያለው ስለ ሆነ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።


የአንተን አዳኝነት በሙሉ ልቤ እመኛለሁ። እምነቴን በቃልህ ላይ አድርጌአለሁ።


ይኸውም ሳንጠፋ የቀረነው የእግዚአብሔር ምሕረት ከቶ የማያቋርጥና ፍቅሩም ዘለዓለማዊ ስለ ሆነ ነው።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios