| ሰቈቃወ 3:19 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 መከራዬንና ከርታታነቴን ማስታወስ እንደ እሬትና እንደ ሐሞት ሆነብኝ።Ver Capítulo አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 የጭንቀቴንና የመንከራተቴን፣ ምሬትንና ሐሞትን ዐስባለሁ።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ዛይ። መከራዬንና ችግሬን እሬትንና ሐሞትን አስብ።Ver Capítulo የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ዛይ። ስደቴንና ችግሬን፥ እሬትንና ሐሞትን አስብ።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ዛይ። መከራዬንና ችግሬን እሬትንና ሐሞትን አስብ።Ver Capítulo |